
ዶይቼ ቬለ የዕለቱን ዋና ዋና ዜናዎች ከኢትዮጵያ እና ከመላው ዓለም በየቀኑ ያቀርባል። የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ፖለቲካዊ እና ኤኮኖሚያዊ ጉዳዮችን ጨምሮ የመላው ዓለምን ውሎ የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች በሰባቱም የሣምንቱ ቀናት ከምሽቱ አንድ ሰዓት ከዶይቼ ቬለ ያድምጡ። የዶይቼ ቬለን ዜናዎች በአፕል ፖድካስት እና በስፖቲፋይ ማድመጥ ትችላላችሁ። የዶይቼ ቬለ ዜና በራዲዮ፣ በሳተላይት እና በፌስቡክ በየዕለቱ በቀጥታ ይደመጣል።
| Publishes | Daily | Episodes | 100 | Founded | 2 years ago |
|---|---|---|---|---|---|
| Number of Listeners | Categories | Daily NewsNews | |||

በአፍሪካ “ግልጽ እና ድብቅ ግጭቶች ሥር እየሰደዱ” መምጣታቸውን “ሕገ-መንግሥታዊ ያልሆኑ የመንግሥት ለውጦች” ማንሠራራታቸውን የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ-መንበር ማሕሙድ አሊ ይሱፍ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ኢትዮጵያ የባሕር በር ልታገኝ ይገባል የሚል አቋማቸውን ለ39ኛው የአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ገልጸዋል። ስድስት የግል ባንኮች ድርሻዎቻቸውን በካፒታል ገበያ ለማስመዝገብ መቃረባቸውን ... more
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን የሮይተርስ የጋዜጠኖች ቡድን የአፍሪካ ሕብረት ስብሰባ እንዳይዘግቡ ፍቃድ መከልከሉን የዜና ወኪሉ አስታወቀ። በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ከጥር መጨረሻ ጀምሮ በከባድ የጦር መሣሪያ የታገዘ ግጭት መኖሩን ነዋሪዎች፣ ማኅበራት እና የዞኑ ፖሊስ ገለፁ። የኢራን መንግስት በሰላማዊ በሰልፈኞች ላይ የተወሰደውን የሐይል እርምጃ የሚመረምር ገለልተኛ አጣሪ ቡድን ... more
• የአፍሪካ ህብረት በሱዳን እና በሶማሊያ የሚደረጉ የውጭ መንግስታት ጣልቃ ገብነትን አስጠነቀቀ። • ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ጣቢያዎች ዝርዝር በትግራይ ክልል ሥር አድርጎ ያወጣው፣ ቦርዱ ከዚህ በፊት ሲጠቀምበት የነበረውን "የምርጫ ክልል አደረጃጀት" በመከተሉ መሆኑን አስታወቀ። • በሰሜናዊ ሱዳን በአባይ (ናይል) ወንዝ ላይ በደረሰ የጀልባ መስጠም አደጋ በትንሹ 21 ሰዎች መሞታቸውን የአካ... more
-ሰሜን ኢትዮጵያ ዉስጥ ዳግም ጦርነት ይጫራል ብለዉ በመሥጋት ከየቀያቸዉ የሸሹ የአለማጣ፣ የኮረምና የአካባቢዉ ነዋሪዎች የሰብአዊ ርዳታ እንዲደረግላቸዉ ጠየቁ።ከ60ሺሕ የሚበልጡት ነዋሪዎች ከየቀያቸዉ የሸሹት ከሁለት ሳምንት በፊት የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አካባቢዉን ልቅቆ በመዉጣቱ ነዉ። -የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ኃይላት የገጠሙት ጠብ በአዲሲቱ አፍሪቃዊት ሐገር የከፋ ደም መፋሰስ ሊያስከትል ... more
How this podcast ranks in the Apple Podcasts, Spotify and YouTube charts.
Apple Podcasts | #201 | |
Apple Podcasts | #204 |
Listeners, social reach, demographics and more for this podcast.
| Listeners per Episode | Gender Skew | Location | |||
|---|---|---|---|---|---|
| Interests | Professions | Age Range | |||
| Household Income | Social Media Reach | ||||
Rephonic provides a wide range of podcast stats for የዓለም ዜና. We scanned the web and collated all of the information that we could find in our comprehensive podcast database. See how many people listen to የዓለም ዜና and access YouTube viewership numbers, download stats, audience demographics, chart rankings, ratings, reviews and more.
Rephonic provides a full set of podcast information for three million podcasts, including the number of listeners. View further listenership figures for የዓለም ዜና, including podcast download numbers and subscriber numbers, so you can make better decisions about which podcasts to sponsor or be a guest on. You will need to upgrade your account to access this premium data.
Rephonic provides comprehensive predictive audience data for የዓለም ዜና, including gender skew, age, country, political leaning, income, professions, education level, and interests. You can access these listener demographics by upgrading your account.
To see how many followers or subscribers የዓለም ዜና has on Spotify and other platforms such as Castbox and Podcast Addict, simply upgrade your account. You'll also find viewership figures for their YouTube channel if they have one.
These podcasts share a similar audience with የዓለም ዜና:
የዓለም ዜና launched 2 years ago and published 100 episodes to date. You can find more information about this podcast including rankings, audience demographics and engagement in our podcast database.
Our systems regularly scour the web to find email addresses and social media links for this podcast. We scanned the web and collated all of the contact information that we could find in our podcast database. But in the unlikely event that you can't find what you're looking for, our concierge service lets you request our research team to source better contacts for you.
Rephonic pulls ratings and reviews for የዓለም ዜና from multiple sources, including Spotify, Apple Podcasts, Castbox, and Podcast Addict.
View all the reviews in one place instead of visiting each platform individually and use this information to decide if a show is worth pitching or not.
Rephonic provides full transcripts for episodes of የዓለም ዜና. Search within each transcript for your keywords, whether they be topics, brands or people, and figure out if it's worth pitching as a guest or sponsor. You can even set-up alerts to get notified when your keywords are mentioned.